Objective Of Engineering and Construction Ethiopia
ድርጅቱ አላማዎች የሚከተሉት ናቸው፤1. በኢንጂነሪንና ኮንስትራክሽን ተያያዥነት ያለው ኢኮኖሚያዊ፣ ሰብዓዊ እና ማህብራዊ ተሳትፎን ማሳደግ2. ኢንጂነሪንና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ማሣደግና ማጎልበት፤ ትምህርትና የምርምር ሥራዎች እንዲበረታቱ ማድረግ፤ የውይይትና ንቅናቄ መድረኮችን ማዘጋጀት፣ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች ማከናወን ፣መጽሔቶችንና ጽሑፎችን ማዘጋጀትና ማሰራጨት፤3. በኢንጂነሪንና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ውስጥ የሚገኙትን የዲዛይን፤ የማቴሪያልና የኮንስትራክሽን ሕጎች፤ ስታንዳርዶችና ኮዶች በሚሻሻሉበት፤ በሚዳብሩበትና በሚዘጋጁበት ጊዜ የሚፈለገውን አስተዋጽኦ ሁሉ ማድረግ፤4. …
Objective Of Engineering and Construction Ethiopia Read More »