Together …

Let's engineer our future

We promote engineering and construction in ethiopia

engineering and construction ethiopia

We work to promote engineering and construction in Ethiopia by creating a platform for collaboration of different parties in the area. We work to provide up to date information, regulations, standards and working procedures.

ዓላማ

የኢንጂነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ዓላማ

በኢንጂነሪንና ኮንስትራክሽን ተያያዥነት ያለው ኢኮኖሚያዊ፣ ሰብዓዊ እና ማህብራዊ ተሳትፎን ማሳደግ፤ ኢንጂነሪንና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ማሣደግና ማጎልበት፤ ትምህርትና የምርምር ሥራዎች እንዲበረታቱ ማድረግ፤ የውይይትና ንቅናቄ መድረኮችን ማዘጋጀት፣ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች ማከናወን ፣መጽሔቶችንና ጽሑፎችን ማዘጋጀትና ማሰራጨት፤ በኢንጂነሪንና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ውስጥ የሚገኙትን የዲዛይን፤ የማቴሪያልና የኮንስትራክሽን ሕጎች፤ ስታንዳርዶችና ኮዶች በሚሻሻሉበት፤ በሚዳብሩበትና በሚዘጋጁበት ጊዜ የሚፈለገውን አስተዋጽኦ ሁሉ ማድረግ፤ በሀገርና በዓለም አቀፍ ደረጃ በኢንጂነሪንና ኮንስትራክሽን ተዛማጅ የሙያ መካከል ሊኖር የሚገባውን ሙያዊ ዝምድናና ግንኙነት ማጎልበትና ማሳደግ፤ በኢንጂነሪንና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ባለሞያዎች እና ሞያተኞች የሙያ እና ሰብዓዊ መብቶች ማስጠበቅና ማዳበር፤ ድህነትና ጤና ማስጠበቅ እና የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች ማከናወን፣ ብሎም የሙያውን ክብር ከፍ ለማድረግ አስፈላጊውን ሁሉ ጥረት ማድረግ፤ በኢንጂነሪንና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ሴቶችን ተሳትፎ እንዲጨምር የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች ማከናወን ሙያ እና ሰብዓዊ መብቶች ማስጠበቅና ማዳበር፤ በኢንጂነሪንና ኮንስትራክሽን ዘርፍ የወጣቶች ስራ እድል ፈጠራ ላይ ግንዛቤ ማዳበር፤ የአረንጓዴ ልማት እና የአካባቢ ጥበቃ ግንዛቤ ማዳበር፤ በኢንጂነሪንና ኮንስትራክሽን ዘርፍ የላቀ አስተዋጽዖ ላደረጉ ዕውቅና መስጠት፤ ሌሎች በኢንጂነሪንና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ተግባራት ማከናወን፤

Blogging Areas

Engineering Practice

Helpful practices, new methodologies, common mistakes, accident analysis …

Engineering Education

Helpful contents, new ideas, bridging gap between the academia and practice …

About Us

We aspire for a well built Ethiopia

Serving as a platform for dynamic and productive interaction in engineering and construction area

Practitioners, academicians, students, governmental and non governmental office workers and anyone working in engineering area

Contact Us

Feel free to contact us

You have any engineering related questions? Are a professional and want to contribute blog posts? Are a company and want to advertise your work? Feel free to contact us, we will respond as fast as we can.